ደቀ መዝሙርነት እና አመራር ሥልጠናDiscipleship & Leadership Training
አማኞችን ክርስቶስን እንዲከተሉና ሌሎችን እንዲመሩ ማስታጠቅ።Equipping believers to follow Christ and lead others.
ያልተደረሱ ሕዝቦችን ከሻሸመኔ ጀምሮ እስከ ዓለም ዳርቻ ለመድረስ እንተጋለን።Reaching unreached people, starting from Shashemene to the world.
ቢከን ዋችማን ሚኒስትሪ ሚያዝያ 24 ቀን 2015 ዓ.ም. የተመሠረተ ትርፍ የማይፈልግና ፖለቲካዊ ያልሆነ መንፈሳዊ ድርጅት ነው።Beacon Watchman Ministry was founded on April 24, 2015 (Ethiopian calendar). We are a non-profit, non-political spiritual organization.
የወንጌል ተልዕኮ የሁላችንም ጥሪ መሆኑን በመገንዘብ ሚሲዮናዊ አስተሳሰብ በሁሉም ዘንድ በመፍጠር...Recognizing that the gospel mission is everyone's call, we create a missionary mindset in all...
ወንጌልን ከሻሸመኔ ጀምሮ መስበክ፣ ሚሲዮናውያንን ማሠልጠንና መላክ፣ አብያተ ክርስቲያናትን መትከል፣ እንዲሁም ዲጂታልና ማኅበራዊ ሚዲያን መጠቀም።Preaching the gospel starting from Shashemene, training and sending missionaries, planting churches, and using digital and social media.
አራት የአገልግሎት ክፍሎች አንድ ተልዕኮ ያገለግላሉ።Four departments serve one mission.
አማኞችን ክርስቶስን እንዲከተሉና ሌሎችን እንዲመሩ ማስታጠቅ።Equipping believers to follow Christ and lead others.
ወደ ያልተደረሱ ስፍራዎች ሠራተኞችን መላክና አዳዲስ አብያተ ክርስቲያናትን መትከል።Sending workers to unreached places and planting new churches.
ለችግረኞች በተግባር በመድረስ የክርስቶስን ርኅራኄ ማሳየት።Showing Christ's compassion through practical care for people in need.
መንፈሳዊ መጻሕፍት፣ ሞጁሎች፣ በራሪ ወረቀቶችና መጽሔቶች።Spiritual books, modules, brochures and magazines.
ስብከቶችን ይመልከቱ ወይም ያዳምጡ።Watch or listen to our messages.
በነፃ ያውርዱ፣ ያካፍሉ።Download and share them freely.
ትምህርቶችና የአገልግሎት ዜናዎች።Teachings and ministry news.
አውርድ (PDF)Download (PDF)ጥያቄዎ በምስጢር ይያዛል። ቡድናችን ስለእርስዎ ይጸልያል።Your request stays confidential. Our team will pray for you.
ስጦታዎ ወንጌልን ወደ ያልተደረሱ ስፍራዎች ያደርሳል። አንዱን መንገድ ይምረጡ።Your gift carries the gospel to unreached places. Choose any option below.